በዚህ እሁድ አብረውን ያምልኩ
እርስዎን ለመቀበል በደስታ እንጠባበቃለን፤ አምልኮን፣ የእግዚአብሔርን ቃል እና ክርስቲያናዊ ኅብረትን በአካል አብረውን ይካፈሉ።
- የእሁድ አምልኮ፦ ከጠዋቱ 3:00 - 6:00
- የረቡዕ የትምህርት ምሽት፦ ከምሽቱ 11:30 - 1:30
- ገርጂ አካባቢ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ስለ ቤተ ክርስቲያናችን
ገርጂ ዐማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን
ገርጂ ዐማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ዐማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በአገር ዐቀፍ ደረጃ ካሏት በርካታ አጥቢያዎች መካከል አንዷና በስያሜዋ እንደ ተገለጸው በገርጂ አካባቢ የምትገኝ አጥቢያ ናት። አጥቢያዋ በዐዲስ አበባ ዐማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን አማካኝነት በ2006 ዓ.ም የተተከለች ስትኾን በአኹን ጊዜ ቤተ እምነቷ ካሏትና በፍጥነት እያደጉ ካሉ አጥቢያዎች መካከል አንዷ ናት።
የተለወጠና ኹለንተናዊ አርአያነት ያለው የጽድቅ ተጽእኖ ፈጣሪ የክርስቶስ ማኅበረ ሰብን ማየት
ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ያንብቡGerji Emmanuel
የቅርብ ጊዜ ስብከቶች
ነፍስዎን በእግዚአብሔር ቃል ይመግቡ

Gerji Emmanuel
አገልግሎቶቻችን
እግዚአብሔርን እና እርስ በርሳችን ማገልገል
Gerji Emmanuel
የሚመጡ ፕሮግራሞች
ከእኛ ጋር ኅብረት ያድርጉ፤ አብረውም ያድጉ
ልግስና
መስጠት
እግዚአብሔርን በሀብትዎ ያክብሩ
ፈጣን መዋጮ
በቴሌብር / ሞባይል ባንኪንግ
…
ሁሉንም አማራጮች ለማየት ይጫኑ





