Ministers Training - Ministers Fellowship

ቀጣይ ፕሮግራም

የአገልጋዮች ስልጠና - የአገልጋዮች ሕብረት

ኅዳር 19፣ 2019 ዓ.ም (NOV 28, 2026)
9:00 AM – 5:00 PM
የገርጂ ኤማኑኤል የኅብረት አዳራሽ

ስለዚህ ፕሮግራም

ለቤተክርስቲያን አገልጋዮች የተዘጋጀ ሙሉ ቀን መንፈሳዊና የአመራር ሥልጠና እንዲሁም የኅብረት ጊዜ።

በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ፕሮግራሙ ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የበረከት ጊዜ እንደሚሆን እናምናለን።

Share this event

Map Location

Gerji Emmanuel Fellowship Hall

Gerji Emmanuel United Church

Event Details

Date

28 NOV

Time

9:00 AM – 5:00 PM

Need Help?

If you have any questions about this event, please feel free to contact our office.