
ቀጣይ ፕሮግራም
የኪነ-ጥበብ ምሽት (የአድዋ ቀን)
የካቲት 23፣ 2019 ዓ.ም (MAR 02, 2027)
5:00 PM – 8:00 PM
ዋናው አዳራሽ
ስለዚህ ፕሮግራም
በክርስቲያናዊ ኪነ-ጥበብ፣ ግጥምና ዝማሬ የእግዚአብሔርን ታላቅነት የምናከብርበት ልዩ ምሽት።
በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ፕሮግራሙ ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የበረከት ጊዜ እንደሚሆን እናምናለን።
Location
Get DirectionsMain Sanctuary
Gerji Emmanuel United Church
Event Details
Need Help?
If you have any questions about this event, please feel free to contact our office.