
ቀጣይ ፕሮግራም
የቤተሰብ ቀን (የገናን በዓል በማስመልከት የልጆች አገልግሎት) - ሕያው ማህደር
ታኅሣሥ 25፣ 2019 ዓ.ም (JAN 03, 2027)
9:00 AM – 12:00 PM
ዋናው አዳራሽ
ስለዚህ ፕሮግራም
የገናን በዓል በማስመልከት የልጆች ልዩ ዝግጅትና የቤተሰብ የአንድነት ቀን።
በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ፕሮግራሙ ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የበረከት ጊዜ እንደሚሆን እናምናለን።
Location
Get DirectionsMain Sanctuary
Gerji Emmanuel United Church
Event Details
Need Help?
If you have any questions about this event, please feel free to contact our office.